InternationalCupid ታዋቂ የውጭ አገር የፍቅር ጓደኝነትና ራስን ማስተዋወቂያ ድህረ ገጽ ሲሆን በሺወች የሚቆጠሩ ላጤወች የወደፊት የረጅም ጊዜ አጋራቸውን እንዲያገኙ በመርዳት ላይ ይገኛል። የአለም አቀፍ የፍቅር ጓደኝነት የሚፈልጉ ከሆነ፣ ወደ ትክክለኛው ቦታ መተዋል - በሺወች የሚቆጠሩ ላጤ ወንዶችና ሴቶችን በአለም አቀፍ ደረጃ እናገናኛለን።
ስራ የጀመረው በ 2004 ሲሆን፣ InternationalCupid በስፋት የተቋቋመውና ከ 30 በላይ የሚሆኑ ስመጥር የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጾችን የሚያንቀሳቅሰው የ Cupid Media ኔትወርክ አካል ነው። በሁሉም ቦታ ያሉ ላጤወችን ለማገናኘት ካለን ቁርጠኛ አቋም የተነሳ፣ አለምን ወደእርስዎ እናመጣለን።
እንከን የለሽ አቻዎን እንዲያገኙ ልንረዳዎ በቁርጠኝነት ተነስተናል የትም የሚገኙ ቢሆን እንኳ። የአባልነት መሰረታችን በሺወች በሚቀጠሩ ከሩሲያ፣ ምሥራቅ አውሮፓ፣ እስያ፣ ላቲን አሜሪካ እና አፍሪካ ካሉ ልክ እንደ እርስዎ አይነት ወንዶችን ከሚፈልጉ ቆንጆ ሴቶች የተውጣጣ ነው!
እንደ ግንባር ቀደም አለም አቀፍ የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጽ፣ በመላው አለም ያሉ ላጤወችን በተሳካ ሁኔታ እናገናኛለን። ለ 10 አመታት ያህል በሺወች የሚቆጠሩ ደስተኛ ወንዶችና ሴቶች የሂወት አጋራቸውን በ InternationalCupid ላይ ተዋውቀው ታሪካቸውን ለእኛ አካፍለዋል። በርካታ የስኬት ታሪኮችን እዚህ ጋርይመልከቱ።
ለአዝናኝ፣ ደህንነቱ ለተጠበቀ እና በአይነቱ ልዩ ለሆነ አለም አቀፍ የፍቅር ጓደኝነት ተሞክሮ፣ ዛሬውኑ በነጻ ይቀላቀሉ።
ለመመዝገብ ቀላል በሆነው በሰከንዶች ውስጥ መገለጫዎትን ይፍጠሩ። ፎቶ ማድረግዎን አይዘንጉ!!
ያለንን የተለያዩ አማራጮችን እና ቅንብሮችን በመጠቀም፣ ሰፊ የሆነው የአባላቶቻችንን ዝርዝር በቀላሉ ይፈልጉ።
ከአባላት ጋር ለመገናኘት መልእክት ይላኩ ወይም ፍላጎትዎን ያሳዩ። ፈካ ብለው ለመታየት የእርስዎ ጊዜ ነው።
ማለትዎ ነው፦