የስረዛ ፖሊሲ

የወደፊት ክፍያዎችን ለማስቀረት የአባልነት ክፍያዎን በየትኛውም ጊዜ መሰረዝ ይችላሉ። የአባልነት ክፍያዎን ለመሰረዝ እና የወደፊት ክፍያዎችን ለማስቀረት በቀላሉ ከሴቲንግ ማውጫው InternationalCupid ላይ የክፍያ ምርጫዎን ለመቀየር 'Billing' የሚለውን ይምረጡ። ይህ የትኛውንም ተጨማሪ ክፍያዎችን መክፈልን ያስቀርልዎታል። በከፈሉት ጊዜ ውስጥ የትኛውንም አገልግሎቶች በከፊል ቢጠቀሙ የሚከተሉትን መስፈርቶች አሟልተው ካልተገኙ በስተቀር ላልተጠቀሙበት ጊዜ ክፍያዎን በከፊል የማስመለስ መብት የልዎትም:

  • የአባልነት ክፍያዎን በሚከፍሉበት ወቅት የአሪዞና፣ ካሊፎርኒያ፣ ኮኔክቲከት፣ ኤሊኖይስ፣ አዮዋ፣ ሚኔሶታ፣ ኒውዮርክ፣ ኖርዝ ካሮሊና፣ ኦሀዮ ወይም ዊስኮንሲን ነዋሪ ከሆኑ የአባልነት ግዢዎን በ3 በየስራ ቀናት ውስጥ በየትኛውም ጊዜ ያለ ቅጣት ወይም ግዴታ መሰረዝ ይችላሉ።
  • የአባልነት ክፍያዎን በሚከፍሉበት ወቅት የአውሮፓ ህብረት ነዋሪ ከሆኑ እና አገልገሎቶቹን መጠቀም ከጀመሩ በኋላ በ14 ቀናት ውስጥ የአባልነት ግዢዎን የሚሰርዙ ከሆነ የከፈሉትን ክፍያ በከፊል የማስመለስ መብት አሉዎ።